እስክንድር ነጋ ለአቶ ዘላለም ወርቅአገኘሁ መሠከረ

0
929
እስክንድር ነጋ

እስክንድር ነጋ

ሌላዉ የመከላከያ ምሥክር አቶ አንዳርጋቸዉ ጽጌም እንዲቀርቡ ትእዛዝ እንደሚሰጥ ገልጾ፣ ፍርድ ቤቱ ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል።

አዲስ አበባ —ወህኒ ቤት የሚገኘዉ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ አቃቤ ሕግ በሽብር ወንጀል ክስ ለመሰረተባቸዉ ለአቶ ዘላለም ወርቅ አገኘሁ የመከላከያ ምሥክርነቱን ሰጠ። ተከሳሽ ወስዷቸዋል የተባሉ ሥልጠናዎችም ከሽብርነት ጋር አይገናኙም አለ።ሌላዉ የመከላከያ ምሥክር አቶ አንዳርጋቸዉ ጽጌም እንዲቀርቡ ትእዛዝ እንደሚሰጥ ገልጾ፣ ፍርድ ቤቱ ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል።ለዝርዝሩ መለስካቸዉ አመሃ የላከዉን የድምጽ ፋይል ያድምጡ።

እስክንድር ነጋ ለአቶ ዘላለም ወርቅ አገኘሁ መሠከረ (2:44)

http://m.amharic.voanews.com/a/ethiopian-journalist-eskendir-nega-in-ethipoian-court/3179522.html

 [Google]