በሜዴትራንያን ባህር ሰምጠው ከሞቱት ኢትዬጲያውያን መካከል ከኦሮሚያ ክልል ከባሌ ዞን የ38 የሚሆኑት ስም ታወቀ

0
492

በሜዴትራንያን ባህር ሰምጠው ከሞቱት ሙስሊም ኢትዬጲያውያን መካከል ከኦሮሚያ ክልል ከባሌ ዞን ቁጥራቸው 38 የሚሆኑት ስም ዝርዝራቸው ታወቀ!

ከ 700 በላይ ስደተኞችን ከሊቢያ አሳፍራ ወደ ጣልያን በሜዴትራንያን ባህር ላይ ስትጓዝ የነበረችው ጀልባ በቅርቡ መስመጧ የሚታወስ ሲሆን በባህር ሰምጠው ከሞቱት ሙስሊም ኢትዬጲያውያን መካከል ከባሌ ዞን ቁጥራቸው ከ 50 በላይ የሚሆኑት መሞታቸው የተገለፀ ሲሆን እስካሁን 38 የሚደርሱት ስም ዝርዝራቸው ታውቋል፡፡

በባሌ ሮቤ ዞን የሞቱትን ሙስሊም ኢትዬጲያውያን ስም ዝርዝር የራዲዬ ዲንዳ ሃቃ እንደሚከተለው ዘግቦታል
1) ጅብሪል ጎቤ
2) ሚፍታሁዲን አህመድ
3) አብዱልሀፊዝ ሙክታር
4) ሙዓዝ ፋቂ
5) ሙባሪክ ሙሀመድ ጄይላን
6) ፋዓድ ዓብዱልሃኪም
7) ይሳህቅ ሙሀመድ
8) ሱፍያን ከድር
9) ሙዓዝ ዓብዱሰላም
10) ሀምዛ ዓብዱሰላም
11) ካላ ኢብራሂም
12) ኢድሪስ ሙሀመድ
13) አህመድ ሙሀመድ
14) ሃምዛ ሙሀመድ
15) ሃምዛ ሀሰን
16) ባያን ጄላን
17) ሱዲይ ዓብዱልቃድር
18) ዓብዱልሃፊዝ ኸድር ኢብራሂም
19 ) ዓብዱልባሲጥ ከማል
20) ኢብሮ ሃጂ ሮባ
21) ዙቤር ዓብዱልጀባር
22) አንዋር ዑመር ዓሊ
23) ከዲር ሮሪሳ
24) አቡሽ አሸናፊ
25) አህመድ ከዲር
26) ዓብዲ አወል
27) ሙዘይን ዓብዱልቃዲር
28) ሙስባህ ከድር ዋሊ
29) ዓብዱ ጃርሶ ና
30) ሪድዋን ሁሴን ከድር መሆናቸው ታውቋል፡፡

ከባሌ ዞን ከደላ መና ወረዳ ደግሞ 8 የሚሆኑ ወጣት ኢትዬጲያወያን መሞታቸው ተረጋግጧል፡ ስማቸውም
እንደሚከተለው ይቀርባል፡-

1 አብዱረዛቅ አቡበክር
2.በሪሲና አብዱልወሃብ
3 ሰይፈዲን አሊዪ
4 ሬድዋን ሙሃመድ
5 አሊይ ረሻድ
6 ኢሳ አማን
7 ኑእማን ሁሴን
8 ሲራጅ ሙሃመድ መሆናቸው ታውቋል፡፡

God Bless their souls

[Google]