በምዕራብ ጎጃም ዞን ዳሞት ወረዳ ብር ሽለቆ እና ላይ ብር ሸለቆ በሸክ አላሙዲ አግሮ ሴፍቲ ሲሰሩ የነበሩ ሰራተኞች ያለ ምንም ክፍያ ከስራቸው ተባረሩ

0
953

Feb. 4, 2014

በሸክ ኣላሙዲ አግሮ ስፌት እርሻ ልማት ሲሰሩ የቆዩ ከ22 በላይ ቀዋሚ ሰራተኞች የጨረታ ግዝያቸው ደርሰዋል በማለት ያለ ምንም ቅድመ ዝግጅትና ክፍያ እንዲባረሩ በማድረግ። በነሱ ምትክ አንዳች የስራ ልምድ የሌላቸውና በአካባቢው ለሚገኝ ወታደራዊ ማሰልጠኛ በተላያየ መአርግ ተመድበው ስርዓቱን በማገልገል ላይ የነበሩ መሆናቸው ለማወቅ ተችለዋል::
    እነዚህ ለዓመታት በቋዋሚ ሰራተኛ ተቀጥረው ሲሰሩበት ከነበሩ ድርጅት ምንም ዓይነት ጥፋት ሳያሳዩ ያለ ምንም ቅድመ ዝግጅት ከስራቸው የተባረሩት ዜጎች። ህጋዊ ሰራተኞች መሆናቸውና የጡረታ መብታቸው እንዲከበርላቸው በማለት ወደ ሚመለከታቸው አካላት ላቀረቡት አቤቱታም። እስከ አሁን ድረስ ምላሽ እንዳላገኙ። መረጃው ጨምሮ አስረድተዋል::
ዴ.ም.ህ.ት 

[Google]