በቅርቡ ታስሮ የነበረው የደህንነት ሃላፊ ከእስር ተፈቷል: የግንቦት ሰባት አመራር

0
591
G7 meeting in DC Andargachew Tsige Speaking

De Birhan 

September 22,2013

በውስጥ በተፈጠረ አለመረጋጋት ምክንያት  “በቅርቡ ታስሮ የነበረው የደህንነት ሃላፊ ከእስር ተፈቷል።” ሲሉ የግንቦት ሰባት ዋና ፀሀፊ የሆኑት አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ዋሽንግተን አሁን እየተካሄደ ባለው ህዝባዊ ውይይት ላይ  ገልፀዋል:: የግለሰቡን ስም አቶ አንዳርጋቸው አልገለፁም:: ባለፈው ወር ሬዲዮ ፋና የሃገር ውስጥ የደህንነት መምሪያ ሃላፊ የነበሩት አቶ ወልደስላሴ ወልደሚካኤል በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር ዋሉ። ሲል ዘግቧል።

ግለሰቡ በቁጥጥር ስር የዋሉት የነበራቸውን ስልጣን ያለአባብ በመጠቀም ምንጩ ያልታወቀ ሃብት በማፍራት የሙስና ወንጀል ፈጽመዋል በሚል  ተጠርጥረው ነበር።

ውይይቱ ዐሁንም ቀጥሏል።

[Google]